የማህበሩ ዓላማዎች

የቲሞችን፣ በተፈጥሮአዊና ሰው ሠራሽ ምክንያቶች ችግር ላይ የወደቁ እና በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ላይ የሚገኙ የህብረተሰብ ክፍሎችን የገንዘብ ወይም የዓይነት ድጋፍ ማድረግ፡፡ 
በሀገራችንና በተለያዩ የውጭ ሀገራት የሚኖሩ እና በተለያዩ ምክንያቶች በመሳጅዶችና መድረሳዎች በአካል ተገኝተው መማር ለማይችሉ ወንድሞችና እህቶች የኦን ላይን የቁርዓንና የሀድስ እንድሁም የአካዳሚክ ትምህርቶችን በዘርፍ የላቀ እውቀት፣ ልምድና ተሞክሮ ባላቸው ዑስታዞች እንድማሩና ለላቀ ስኬት እንድበቁ ማድረግ፡፡
በየገጠሩና በከተሞች የሚገኙ መሳጅዶችና መድረሳዎች ያለባቸውን ዘርፈ ብዙ ችግሮችን በአይነትና በደረጃ በመለየት ችግራቸውን መቅረፍ፤ ግንባታቸው የተጀሩትን በማጠናቀቅ ለአገልግሎት ዝግጁ ማድረግ፤ በተለይም በገጠር አካባቢ አዳድስ መሳጅዶችንና መድረሳዎችን በስፋት መገንባትና የአስተምሮ ማዕከል እንድሆኑ ማስቻል ።

WhatsApp Google Map

Safety and Abuse Reporting

Thanks for being awesome!

We appreciate you contacting us. Our support will get back in touch with you soon!

Have a great day!

Are you sure you want to report abuse against this website?

Please note that your query will be processed only if we find it relevant. Rest all requests will be ignored. If you need help with the website, please login to your dashboard and connect to support